ሥራ ከቶ ሳይሠሩ ፥ በሰው ነገር እየገቡ ፥ ያለ ሥርዓት ከእናንተ ዘንድ ስለሚሄዱ ስለ አንዳንዶች ሰምተናልና ። prostoty እንደነዚህ ያሉትንም በጸጥታ እየሠሩ የገዛ እንጀራቸውን ይበሉ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናዛቸዋለን እንመክራቸውማለን ። prostoty እናንተ ግን ፥ ወንድሞች ሆይ ፥ መልካም ሥራን ለመሥራት አትታክቱ ። prostotaበዚህ መልእክት ለተላከ ቃላችን የማይታዘዝ ማንም ቢኖር ፥ ይህን ተመልከቱት ፥ ያፍርም ዘንድ ከእርሱ ጋር አትተባበሩ ። prostoty ነገር ግን እንደ ወንድም ገሥጹት እንጂ እንደ ጠላት አትቍጠሩት ።) 2 ወደ ኛ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ 3 11 15
Tłumaczony, proszę czekać..
